Friday, August 29, 2014

Mariano Bareto picks Ethiopia’s Squad for the next month’s Orange Africa Cup of Nations – Morocco 2015 qualifications

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በመጪው ሳምንት ከአልጄሪያ አቻው ጋር ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ለሚጠብቀው ጨዋታ ፖርቱጋላዊው አሰልጣኝ ማሪያኖ ባሬቶ የ30 ተጫዋቾችን ስም ዝርዝር አሳውቀዋል። በምርጫቸው ውስጥ በተከላካይ ስፍራ ለሲውድን ክለብ የሚጫወተው ዋሊድ አታ እንዲሁም በክንፍ መስመር ላይ የሚጫወተው የሱፍ ሳለህን አካተዋል። 

የተጫዋቾቹ ሙሉ ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ነው።

በረኞች
1. ሲሳይ ባንጫ         -ደደቢት-
2. ታሪኩ ጌትነት        -ደደቢት-
3. ጀማል ጣሰው        -ኢ.ቡና-

በተከላካይ ስፍራ የሚጫወቱ
4. አሉላ ግርማ        -ቅ.ጊ- 
5. ስዩም ተስፋዬ     - ደደቢት-
6.  አበባው ቡጣቆ    -ቅ.ጊ-
7. ብርሃኑ ቦጋለ       -ደደቢት-
8.  አክሊሉ አየነው    -ደደቢት-
9. ቶክ ጀምስ          -ኢ.ቡና-
10.  ግርማ በቀለ      -ሃዋሳ-
11. ዋሊድ አታ         -ከሲውድን ክ.-
12.  አንዳርጋቸው  ይልቃል  -ቅ.ጊ-
13.  ሳላዲን በርጊቾ            -ቅ.ጊ-

በመሃል ስፍራ የሚጫወቱ
14.  ጋቶክ ፓሎኖም    -ኢ.ቡ-
15.  አስራት መገርሳ    -ዳ.ቢራ-
16.  አዲስ ህንጻ         -ከሱዳን ክ.-
17.  ምንተስኖት አዳነ   -ቅ.ጊ-
18.  ሽመልስ በቀለ       -ከሱዳን ክ.-
19.  ታደለ መንገሻ        -ደደቢት-
20.  አዳነ ግርማ           -ቅ.ጊ-
21.  ምንያህል ተሾመ     -ቅ.ጊ-
22.  ናትናኤል ዘለቀ       -ቅ.ጊ-

በአጥቂ ስፍራ የሚጫወቱ
23.  በሀይሉ አሰፋ     -ቅ.ጊ-
24.  ኡመድ ኡክሪ      -ከግብጽ ክ.-
25.  ሳላዲን ሰይድ       -ከግብጽ ክ.-
26.  ጌታነህ ከበደ        -ከደ.አ ክ.-
27.  ፍፁም ገብረማሪያም  -ቅ.ጊ-
29.  የሱፍ ሳላህ              -ከሲውድን ክ.-
30.   ኤፍሬም አሻሞ        -ኢ.ቡና-
http://www.ethiofootball.com

No comments:

Post a Comment