Monday, June 9, 2014

Mahmoud Ahmed in studio for his new album

ሙሃሙድ አህመድ አልበሙን እየሰራ ነው ኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንደስትሪ ከፍ ያለ ዝናን ያተረፈው እና የትዝታው ንጉስ እየተባለ የሚቆላመጠው ሙሃሙድ አዲሱ አልበሙ ቢበዛ አምስት ወራት እንደሚወስድበት ለታዲያስ አዲስ በስልክ ተናግሯል፡፡


No comments:

Post a Comment