Tuesday, July 30, 2013

አሳዛኝ ዜና ኢትዮጵያዊቷ የቤት ሰራተኛ ራሷን አጠፋች



በሳዑዲ አረቢያ ኢትዮጵያዊት የቤት ሰራተኛ በአሰሪዎቿ ቤት በኤሌክትሪክ ገመድ አንገቷን በማነቅ እና ከወንበር በመዝለል ራሷን ማጥፋቷን ኤሚሬትስ 247 የተሰኘ ድረ ገፅ ዘገበ፡፡አፍላጅ በተሰኘ አካባቢ የሚኖረው አሰሪዋ ሰራተኛው በመኝታ ክፍሏ ውስጥ ታንቃ እንዳገኛት ለፖሊስ መናገሩን ድረ ገፁ ዘግቧል፡፡የኢትዮጵያዊቷ ሞት ገና በመጣራት ላይ መሆኑን ድረ ገፁ ጨምሮ ገልጿል፡፡

An Ethiopian housemaid committed a suicide by tying a power cable around her neck and jumping off a chair at her employer’s house in Saudi Arabia.

Police said they received a phone call from a Saudi man saying he had found his maid hanging in her room at his house in the central town of Aflaj.

Newspapers said police were investigating Monday’s night incident.
http://www.emirates247.com

No comments:

Post a Comment