Monday, April 16, 2012

ቴዎድሮስ ካሳሁን ስለ እጮኛው አመለሰት ሙጬ ያወራል


·         ልጅት በኒው ዮርክ የፊልም አካዳሚ ተምራለች፡፡ በፕሬዝደንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ የህይወት ታሪክ ላይ ዶክመንታሪ ለመስራት አስባ ነበር፡፡
·         ስለፍቅር የተሰኘ ፊልም ፅፋ ያዘጋጀች ሲሆን በ”ይፈለጋል” ላይ ተውናለች፡፡
·         በ2004 ሚስ ዩኒቨርሲቲ በ2006 ደግሞ ሚስ ወርልድ የቁንጅና ውድድሮችን አሸንፋለች
·         ማያ ፊልም ፕሮዳክሽን የተሰኘ ኩባንያ መስርታለች
                    

No comments:

Post a Comment